Group Hero

المسلمون في إثيوبيا

8,858 من الأعضاء

🇪🇹🕌 مجتمع للمسلمين في إثيوبيا، حيث نحتفل بإيماننا وتنوعنا الثقافي.

مشاركة المجموعة
Sebrina Sebr

@Sebrina4043

منذ 14 يوم

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ምን ብለዋል የአንድ ሰው ቀልብ ከሚሰበር ካእባ ቢፈርስ ይሻላልብለዋል።
‎ እባካቹህ ይህንን አፕ የምትጠቀሙ በተለይ ሙስሊም ወንዶች እዚህ የመጣነው ጊዜ ማሳለፊያ አይደለም።ሀላል ትዳር ፍለጋ ነው ።
‎ ምንም ፍላጎት በሌላቹ ነገር ጊዜያችንን አታቃጥሉብን።ልባችንን አትስበሩት።በአንድ ቀን የፍቅር ናዳ አውርዳቹ በነጋታው ድራሻችሁ የሚጠፋ በዙሪያችን እንደ እናንተ አይነት ሰዎች ብዙ አሉ።
‎ እኔ አላህ ፊት እጠይቃችኋለው አፉ አልላችሁም።እኔ ጋር አትምጡ።ሰልችቶኛል።
‎

مشاركة
Sardar Shaheen

@SardarShaheen

منذ 26 يوم

assalamu alaikum all

مشاركة