Group Hero

Muslims in Canada

social.group.members

🇨🇦🕌 A group for Muslims in Canada, where we celebrate our faith and cultural diversity.

Share group
Muhammad Sufyan Azam

@MuhammadSufyan2940

14 days ago

💙

media
media
social.contentViewer.likes
Share
Dina Muslim

@faith738448

14 days ago

….

media
social.contentViewer.likes
Share
مخلصة

@muslimah1

15 days ago
Fallback image

myidara.com-radio/ | Best Time Management part 1

https://myidara-com-radio.mixlr.com/events/5170833

Share
Nuur

@Nuur62119776

15 days ago

Hhjjj

social.contentViewer.likes
Share
Sharaf Yassin

@SharafYassin

16 days ago

ሁለችንም በለጉዳዮች ናን አሚን እንበል።
ደሞ በአላህ በዱዓችሁ አትርሱኝ

አሚን!

አላህ (ሱ.ወ) ለዲነችን፣ ለዱንያችንም ለአኼራችንም የሚበጅ፣ ዓይችንን የሚያበርድልንን እውነተኛ ሰኪና (መረጋጋት) የሚሆናንን ሰሊህ ትዳር ይውፈቅን።

ይህን ታላቅ ምኞታችንን ለማሳካት በዱአና በዒባዳ ጠንክረን እንድንቃጥል የሚያግዙን፣ ሰፋ ያሉና በሱና የተረጋገጡ ዱአዎችን እንዲሁም ጠቃሚ ነጥቦችን ከዚህ በታች አዘጋጅቻለው።

  1. ከቁርዓን የተወሰዱ ታላላቅ የትዳር ዱአዎች
    እነዚህን ዱአዎች በሰላት ላይ (በሱጁድ ወቅት) እና ዱአ ተቀባይነት በሚያገኝባቸው ልዩ ሰዓታት ላይ ደጋግመንሽ ፦

የሱረቱል ፉርቃን ዱአ (ቁጥር 74)፦

"ረበና ሀብ ለና ሚን አዝዋጂና ወዙሪያቲና ቁረተ አዕዩኒን ወጅዓልና ሊልሙተቂነ ኢማማ።"
ትርጉም፦ "ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያ (ደስታ) ስጠን፤ ለፈራህያንም መሪ አድርገን።"
የነቢዩ ሙሳ (ዐ.ሰ) ዱአ (ሱረቱል ቀሰስ፣ ቁጥር 24)፦
"ረቢ ኢኒ ሊማ አንዘልተ ኢለየ ሚን ኸይሪን ፈቂር።"
ትርጉም፦ "ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደ እኔ ለምታወርደው ፈላጊ (ደሀ) ነኝ።" (ይህ ዱአ ነቢዩ ሙሳ ስራና ትዳር ከመገኘቱ በፊት ያደረጉት እጅግ ፍቱን ዱአ ነው)።

  1. በራስ ቋንቋ (በአማርኛ) የሚደረጉ ሰፋ ያሉ ዱአዎች
    "አላህ ሆይ! ያንተን ዲን ለመጠበቅና አንተን በጋራ ለመገዛት የሚረዳኝን፣ ካንተ የሚያቀርበኝን ሰሊህ የትዳር አጋር ስጠኝ።"

"አላህ ሆይ! በሀላል ተብቃቅቼ ከሀራም እንድትርቅ፣ ክብሬንና ዲኔን የሚጠብቅልኝን/ላትን ምርጥ ስጦታ ለግሰኝ።"

"አላህ ሆይ! በባህሪዋ፣ በዲኑኗ እና በስነ-ምግባሯ የምወዳትን፣ እሱዋም በእኔ ደስተኛ የምትሆንብኝን ትዳር አቅርብልኝ።" امن

  1. ዱአህችን ቶሎ እንዲሰማ ምን ማድረግአለብህን?
    እስቲግፋር ማብዛት፦ ወንጀልን መማጸን የሲሳይና የትዳር በር መክፈቻ ነው።

(ሱረቱ ኑህ ላይ እንደተጠቀሰው)።
ሰላተል ኢስቲኻራ መስገድ፦ አንድ የምናውቃው ሰው ከመጣ ወይም ምርጫ ሲኖራን የአላህን እገዛ ለመጠየቅ መስገድ።

ሰደቃ መስጠት፦በዱአህችን መሀል አቅም በፈቀደ መልኩ ሰደቃ መስጠት የዱአ ተቀባይነትን ይጨምራል።
ልዩ ሰዓታትን መጠቀም፦ ከፈጅር በፊት ባለው የሌሊት ሶስተኛ ክፍል (ተሀጁድ)፣ በጁምዓ ቀን የመጨረሻ ሰዓት ላይ እና በአዛንና በኢቃማ መሀልአጥብቀህን እንለምን።

አላህ ምርጫችንን ያሳምርልን ፤ ልበችንን በሀላል ትዳር ደስተኛ ያድርግልን።

አምን አላሁማ አምን!!!!!!

social.contentViewer.likes
Share
Anonymous

17 days ago

Yaa soomaali weyn ah oo hlkaan igula jira

social.contentViewer.likes
Share
Mohamed Yusuf

@Mohamed883311

18 days ago

Maalinkii 30 daqiiqo inaad socotaa caafimaadka jidhkaaga iyo maankaaba wax weyn bay u taray ✅️

Share
Ali Khan

@leon970607

22 days ago

🐰🐰

social.contentViewer.likes
Share
Ali Khan

@leon970607

22 days ago

🦅

social.contentViewer.likes
Share
Eslam Ashraf

@islamsemoo

22 days ago

🥷🏻♥️

media
social.contentViewer.likes
1
Share